Перейти к содержимому

የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታሪካዊ ምስክርነት እና የህወሓት የዲፕሎማሲ ኪሳራ |US Ethiopia Relations |ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታሪካዊ ምስክርነት እና የህወሓት የዲፕሎማሲ ኪሳራ |US Ethiopia Relations |ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

2 190 просмотров · 5 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
2 190 просмотров · 5 ч назад
የኢትዮጵያ መንግሥት ያከናወነው ሀገር የማጽናትና የሕግ ማስከበር ጥረት የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ አመኔታና አጋርነት እንዴት እንዳገኘ በስፋት እንመለከታለን። ይህን ተከትሎም ህገ-ወጡ የህወሓት ቡድን የምዕራባውያንን ድጋፍ ሙሉ በሙሉ እያጣ መጥቷል። ለዚህ ትልቁ ማሳያ ደግሞ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርክ ሮቢዮ በቅርቡ የሰጡት መግለጫ ነው። ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች የሽብር ድርጊት መፈፀማቸውን በይፋ በማረጋገጥ፣ የኢትዮጵያ መንግስት እየሰጠ ያለው ምላሽ ተገቢ መሆኑን የመሰከሩበትን ታሪካዊ እውነታ በዘገባችን እንቃኛለን #Ethiopia #USDiplomacy #PretoriaAgreement #MarcoRubio #EthiopianPolitics #EthiopiaPeace #Diplomacy #EthiopianNews #HornOfAfrica #ebc #etv #ebcdotstream #news