Перейти к содержимому

"አስመራ ከአርባምንጭ እና ጅግጅጋ ታንሳለች!" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ስለ ኤርትራ ከተሞች | PM Abiy Ahmed on Eritrea

EBC

0:00 / 0:00

"አስመራ ከአርባምንጭ እና ጅግጅጋ ታንሳለች!" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ስለ ኤርትራ ከተሞች | PM Abiy Ahmed on Eritrea

13 001 просмотр · 5 часов назад
EBC
2,2 млн подписчиков
13 001 просмотр · 5 часов назад
ከኤርትራ ነፃነት በፊት ያበቡና ያሸበረቁ የነበሩት የኤርትራ ከተሞች ዛሬ ላይ ምን ደረጃ ላይ ይገኛሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) ጋር ባደረጉት ቆይታ ስለ ኤርትራ ከተሞች አሁን ስላሉበት ተጨባጭ ሁኔታ የተናገሩትን አስገራሚ እውነታ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው፣ የኤርትራ ከተሞች ከነፃነት በፊት እጅግ ያበቡና ያሸበረቁ እንደነበሩ አስታውሰው፤ ዛሬ ግን እድገት አቁመው ወደ መንደርነት መቀየራቸውን ገልጸዋል። በንፅፅርም ውቢቷ አስመራ ዛሬ ፈጣን እድገት እያሳዩ ካሉት ከኢትዮጵያ ከተሞች ከአርባምንጭ እና ከጅግጅጋ እንደምታንስ፣ እንዲሁም ታሪካዊቷ የባህር ወደብ ከተማ ምጽዋ ባዶ መቅረቷን በግልፅ ተናግረዋል #AbiyAhmed #EBC #Eritrea #Asmara #Massawa #ArbaMinch #Jigjiga #EthiopianNews #EthiopianPolitics #HornOfAfrica