Перейти к содержимому

🔴 "ረስተንሃል"ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || New EP Yiheg Fetsame | Restenehal D Zelalem Takele

Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ

0:00 / 0:00

🔴 "ረስተንሃል"ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || New EP Yiheg Fetsame | Restenehal D Zelalem Takele

43 624 просмотра · 2 г. назад
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
24,6 тыс. подписчиков
43 624 просмотра · 2 г. назад
#like #share #subscribe ረስተንሃል ውለታህን ፍቅርህን ረስተነዋል ማዳንህን ቸርነትህን ረስተነዋል በማይለኩት ፍቅር ፍጹም ብትወደንም እኛ ግን ምህረትህ ፍቅርህ ትዝ አይለንም በዓለም ሁሉ ካሉ ፍጥረታት መካከል የለም ከኛ በቀር መልክህን የሚመስል የሰጠኸን ክብር  ውድህ ባይለካም ጠፍቷል ከልባችን ፍቅርህን አንሰማም ከምሥር ባርነት ከፈርዖን ሰንሰለት ደማችን ተቦክቶ ጡብ ከሰራንበት በአስር ተአምራት ነጥቀ ያወጣህንን የማምለጫውን ስም ረሳነው ክንድህን ከሞት ሥር ልትነጥቀን ወደኛ እየመጣህ  ከሰማያት ወርደህ በረት እየተኛህ እንስሳት ከበውህ ሲያለብሱህ እያየን እኛ ግን ገፈንህ ልብስህን ተካፈልን   የኛን መስቀል ወስደህ ስትወጣ በመስቀል ተገርፈህ ተሰቅለህ ሞታችንን ስትገድል  መስቀሉ ሥር ሆነን ሞትህን ብናይም እኛ ረስተንሃል ቁስልህ አያመንም !! ግጥም ዲ መኩሪያ ጉግሳ ዜማ ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ክራር ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)           ዲ አዳም ሙልጌታ መሰንቆ እንዳልካቸው አዱኛ ዋሽንት ዮናስ አስራት ድምጽ ቅጂ ሚክሲንግና ማስተሪንግ ዘጎላ ሬከርድስ