እርጥበት ይሰጣሉ ብለን የምንጠቀማቸው ክሬሞች በተቃራኒው ? Are Your Moisturiser Drying Your skin?
Brook Skincare . ብሩክ የቆዳ እንክብካቤ
0:00 / 0:00
እርጥበት ይሰጣሉ ብለን የምንጠቀማቸው ክሬሞች በተቃራኒው ? Are Your Moisturiser Drying Your skin?
7 432 просмотра · 6 мес. назад
Brook Skincare . ብሩክ የቆዳ እንክብካቤ
47,7 тыс. подписчиков
7 432 просмотра · 6 мес. назад
ብዙ ሰዎች የተለያዩ ምርቶችን በመጠቀም “ፊቴን እያረጠብኩ ነው” ብለው ያስባሉ። ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ እነዚህ ምርቶች ብቻቸውን ሲጠቀሙ ፊትዎን ከመርዳት ይልቅ ደረቅ እንዲቀር ሊያደርጉ ይችላሉ።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምንመለከተው፦
✔ Vaseline እና Glysolid እንዴት እንደሚሰሩ
✔ Hyaluronic Acid ለምን አንዳንድ ጊዜ ፊትን ይደርቃል
✔ Neutrogena Hydro Boost ለማን እንደሚሆን / ለማን እንደማይሆን
✔ የፊት እርጥበት በእውነት ከየት እንደሚመጣ
✔ ፊትዎ እንዳይደርቅ ምን አይነት ክሬም ወይም routine እንደሚፈልግ
ይህ ቪዲዮ በተለይ ጠቃሚ ነው፦
ደረቅ ፊት ያላቸው
✅ፊታቸው ላይ የመወጣጠር አይነት ስሜት የሚሰማቸው
✅ብዙ ክሬሞች ቢጠቀሙም እርጥበት የማይሰማቸው
✅የskin barrier ችግር ያለባቸው እጅግ ጠቃሚ ነው።
ከቪዲዮው በኋላ የምትጠቀሙትን ክሬም በcomment ይፃፉልኝ 👇
Vaseline? Glysolid? Hyaluronic Acid? Neutrogena?
If you enjoy skincare education, subscribe 💚
Brook Skincare
Hyperpigmentation • Skin Barrier • Healthy Skin
#hyperpigmentation #habesha #የፊትክሬም
ቀጠሮ ቪድዮ ኮል ለማስያዝ በ ዋትሳፕ ወይም ቴሌግራም በ+46790409411 ይደውሉ።
#SkincareEthiopia #Vaseline #Glysolid #HyaluronicAcid #Neutrogena #Moisturizer #BrookSkincare #hyperpigmentation #habesha #የፊትክሬም