Перейти к содержимому

3 Best Apps to Stop Phone Addiction While Studying |በጥናት ሰዓት ስልክ እንዳይረብሸን የምንቆልፍባቸው 3 ምርጥ አፖች

Smart Skills Ethiopia и Sanity skill training center

0:00 / 0:00

3 Best Apps to Stop Phone Addiction While Studying |በጥናት ሰዓት ስልክ እንዳይረብሸን የምንቆልፍባቸው 3 ምርጥ አፖች

429 просмотров · 4 мес. назад
Smart Skills Ethiopia и Sanity skill training center
429 просмотров · 4 мес. назад
በዛሬው ቪዲዮ በጥናት ሰዓት ስልካችሁን ሙሉ በሙሉ በመቆለፍ፣ ትኩረታችሁን ወደ መጽሐፋችሁ የሚያዞሩ እና ውጤታማ እንድትሆኑ የሚያግዙ 3 ምርጥ አፕሊኬሽኖችን (Forest, Stay Focused እና Focus To-Do) በተግባር ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ​ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ላይክ (Like) እና ሼር (Share) ማድረጋችሁን አትርሱ። ለሰርጡ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ 100 ሰብስክራይበር እንድንሞላ አግዙን! መልካም የፈተና ወቅት ይሁንላችሁ! #ethiopia #amharictech #ethiotechskills #examethiopia #amharictech #study #Ethiopian