Перейти к содержимому

የታወቀው የዶሮ ማድጉጥ አሰራር (chicken madghout)

Fayza Arega

0:00 / 0:00

የታወቀው የዶሮ ማድጉጥ አሰራር (chicken madghout)

21 просмотр · 2 дня назад
Fayza Arega
670 подписчиков
21 просмотр · 2 дня назад
ሰላም ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች! 👋 ዛሬ በአረብ ሀገራት እጅግ ተወዳጅ የሆነውን እና በፕሬሸር ድስት (Pressure Cooker) በቀላል ቴክኒክ የሚሰራውን የዶሮ ማድጉጥ (Chicken Madghout) አሰራር ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ይህ ምግብ በጣም ፈጣን፣ ጣፋጭ እና ለእራትም ሆነ ለምሳ የሚሆን እጅግ አሪፍ ምግብ ነው። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመመልከት በቤታችሁ ሞክሩት! ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ፦ ል 👨‍🍳 Like 👍 Share 🔔 Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ! አስተያየትና ጥያቄ ካላችሁ ከታች ኮመንት ላይ ጻፉልኝ። አመሰግናለሁ! ❤️ --- #የአረብ_ሀገር_ምግብ_አሰራር #ማድጉጥ #የዶሮ_ማድጉጥ #Madghout #ChickenMadghout #EthiopianFood #ArabicFood #የምግብ_አሰራር #የአረብ_ምግብ