Melkegnaw መልከኛው: #EthiopianMusic ድምቅ ያለ ውብ የጎጃም ባህላዊ ጨዋታ /በቴዎድሮስ ጸጋዬ #TewodrosTsegaye እንደገና የተዘጋጀ
ReyotKin ርዕዮት ኪን
0:00 / 0:00
Melkegnaw መልከኛው: #EthiopianMusic ድምቅ ያለ ውብ የጎጃም ባህላዊ ጨዋታ /በቴዎድሮስ ጸጋዬ #TewodrosTsegaye እንደገና የተዘጋጀ
15 670 просмотров · 2 мес. назад
ReyotKin ርዕዮት ኪን
32,6 тыс. подписчиков
15 670 просмотров · 2 мес. назад
Melkegnaw መልከኛው: #EthiopianMusic ድምቅ ያለ ውብ የጎጃም ባህላዊ ጨዋታ /በቴዎድሮስ ጸጋዬ #TewodrosTsegaye እንደገና የተዘጋጀ
ርዕዮት ኪን
እንኳን ደህና መጡ፡፡
በዚህ Channel በርዕዮት የተሰናዱ ጣእም ያላቸው የኪነጥበብ ጥንቅሮች እና ውጤቶች ይቀርቡበታል፡፡ ስናዊ እና ኪናዊ ትንተናዎች እና ጨዋታዎች፣ ወጎች እና ተረኮች ይተላለፉበታል፡፡ ልብን የሚያሳርፉ፣ መንፈስን የሚያድሱ፣ የንባብ ፍላጎትን የሚለኩሱ ተረኮች፣ ሀተታዎች፣ ትንተናዎች፣ ውይይቶች እና ዘገባዎች እዚህ አሉ፡፡ ይህ የስንኞች እና መስመሮች፣ የተረኮች እና ተረቶች፣ የሆሄያት እና ዜማዎች፣ የውበት እና የጥበብ ሰፈር ነው፡፡
እኛው ዘንድ ይቆዩ እና አትርፈው ይዝናኑ፡፡
#ReyotKin #ReyotMedia #ReyotArts #EthiopianNarrations #EthiopianMusic #EthiopianPoetry #EthiopianLiterature