Перейти к содержимому

"IMF ካስገደድን ችግሩ የኛ ነው!" - ባለሙያው! ሪፎርም ፣የኑሮ ውድነት ፣ብድርና የፓሊሲ ነፃነት! IMF, Reform, Debt & Policy Freedom!

Gebeya Media - ገበያ

0:00 / 0:00

"IMF ካስገደድን ችግሩ የኛ ነው!" - ባለሙያው! ሪፎርም ፣የኑሮ ውድነት ፣ብድርና የፓሊሲ ነፃነት! IMF, Reform, Debt & Policy Freedom!

4 314 просмотров · 2 дня назад
Gebeya Media - ገበያ
665 тыс. подписчиков
4 314 просмотров · 2 дня назад
Related Video:-   • "ከ50 አመት በፊት ስኳር እንልክ ነበር! "ቆይታ በ26 ሀገራት ከ...   በኢትዮጵያ ያለው የምጣኔ ሀብት ምህዳር ከመቼውም ጊዜ በላይ ውስብስና ተለዋዋጭ እየሆነ ይገኛል። በተለይም መንግስት የተለያዩ ሪፎርሞችን ተግባራዊ ካደረገበት ከ2016 ጀምሮ የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት፣አሰራር እና አስተዳድር ተቀይሯል።  የበርካታ የሀገሪቱ ዜጎችን የእለት ከእለት አኗኗር እየፈተነ የሚገኘው የዋጋ ንረት ጉዳይ፣ የዶላር ምንዛሬ መጨመር ፣ የብር የመግዛት አቅም እያሽቆለቆለ መቀጠልና መሰል ሁነቶች ዛሬም አስቸኳይ መፍትሄ የሚሹ አንገብጋቢ ጉዳዮች ናቸው። በሌላ በኩል እንደ አለማቀፉ የገንዘብ ተቋም ያሉ ታላላቅ ተቋማት በኢትዮጵያ ያላቸው ሚና፣ ብድር ፣ የኑሮ ውድነት ፣ የምንዛሬ በገበያ ላይ የተመሰረተ መሆን እንዲሁም ገንዘብ ፓሊሲና የፊስካል ፓሊሲ ያላቸው ትስስርና ግንኙነት ሁኔታዎችን ከመወሰን አንፃር ከፍተኛ ሚና እንዳላው ይነሳል። ከዚህ ባሻገርም ኢትዮጵያ እንደ ብሪክስ ያሉ ጥምረቶችን ለሁለንተናዊ መሻሻሎች እንዴት ልትጠምባቸው ትችላለች?  በጥምረቱ የኢትዮጵያ ሚና ምን መሆን አለበት? የሃያላኑ ዘርፈ ብዙ ተፅዕኖ እንዴት ሊታይ ይገባል? መፍትሄዎቻቸውስ የሚሉት ጉዳዮችም ትኩረትን ስበዋል። በእለቱ የገበያ ሚዲያ የገበያ ፖድካስት ዝግጅታችንም በተለያዩ ሀገራት በተለያዩ ሙያዊ ሃላፊነቶች ላይ የሰሩትንና በርካታ መፅሃፍህትን በመፃፍ ለንባብ ያበቁትን የምጣኔ ባለሙያ ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ በመጋበዝ ያደረግነውን ቆይታ ሁለተኛ ክፍል ይዘንላችሁ ቀርበናል።  በዚህ ቆይታም ከኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴዎች ጋር በተያያዘ የሚታዩ ችግሮች፣ የፓሊሲ አቅጣጫዎች፣ እና የመፍትሄ አማራጮችን የተመለከቱ ሙያዊ ሀሳቦች ተንሸራሽረዋል። እናንተም ቻናላችንን ሰብስክራይ፣ ይህንን ቪድዮ ላይክና አስተያየቶች ካሏችሁ የኮሜንት መስጫው ላይ እያስቀመጣችሁ እስከፍፃሜው አብራችሁን ትቆዩ ዘንድ እንጋብዛለን። The economic landscape in Ethiopia has become increasingly complex and dynamic than ever before. Especially since the implementation of various government reforms starting in 2016 [Ethiopian calendar/2023–2024 Gregorian context], foreign exchange supply, procedures, and administration have undergone significant shifts. Issues such as the rising cost of living challenging the daily lives of many citizens, the increase in the US dollar exchange rate, the continuous decline in the purchasing power of the Birr, and similar phenomena remain urgent matters demanding immediate solutions.On the other hand, it is noted that the role of major institutions like the International Monetary Fund (IMF), loans, the cost of living, market-determined foreign exchange rates, and the interlinkages between monetary and fiscal policies play a high-level role in determining economic conditions.Beyond this, other pressing questions have drawn attention: How can Ethiopia leverage alliances like BRICS for holistic development? What should Ethiopia's role be within this coalition? How should the multifaceted influence of global superpowers be viewed, and what are the viable solutions?In today's episode of Gebeya Media’s Gebeya Podcast, we bring you the second part of our exclusive interview with renowned macroeconomic expert Dr. Costantinos Berhe-Tesfa, who has served in various professional capacities across multiple countries and authored numerous publications. In this discussion, professional insights were shared regarding the challenges observed in Ethiopia's economic activities, policy directions, and potential alternative solutions.We invite you to subscribe to our channel, like this video, drop your thoughts and comments in the comment section below, and stay with us until the very end! #GbebeyaMedia #GebeyaPodacst #Gebeyabusiness #Ethiopia #EthiopianEconomy #GebeyaPodcast #Inflation #ForeignExchange #BRICS #IMF #FiscalPolicy #MonetaryPolicy #EastAfrica #Economy #GebeyaMedia