AI Video አሰራር | የCartoon & Fruit AI Video እንዴት እንሰራ? 🤯| በአማርኛ
DSTG Digital hub
0:00 / 0:00
AI Video አሰራር | የCartoon & Fruit AI Video እንዴት እንሰራ? 🤯| በአማርኛ
40 697 просмотров · 2 недели назад
DSTG Digital hub
24,4 тыс. подписчиков
40 697 просмотров · 2 недели назад
በዚህ ቪዲዮ ከአንድ ፎቶ በመነሳት በGoogle Gemini AI እንዴት አስደናቂ AI Video መስራት እንደምንችል በተግባር እናሳያለን።
በቪዲዮው ውስጥ፦
✅ ከፎቶ AI Video መስራት
✅ Cartoon AI Video መፍጠር
✅ Fruit/Character AI Video መስራት 🍎🍌🍇
✅ በአማርኛ Prompt መጠቀም
✅ Gemini ላይ AI Video ለመፍጠር የሚረዱ ምሳሌዎች
✅ AI Video ለTikTok፣ YouTube Shorts እና Facebook ማዘጋጀት
እስከመጨረሻው ተመልከቱ፤ በመጨረሻም ራሳችሁ AI Video መስራት እንድትችሉ የሚያስፈልጋችሁን መንገድ በቀላሉ ታገኛላችሁ። 🚀