Перейти к содержимому

ሁሁይ | የጅብ እና ጎሪላ ያሉ AI ቪዲዮዎችን በስልክ ብቻ እንዴት እንሠራ? | AI Video Generation በአማረኛ

DSTG Digital hub и ещё 2

0:00 / 0:00

ሁሁይ | የጅብ እና ጎሪላ ያሉ AI ቪዲዮዎችን በስልክ ብቻ እንዴት እንሠራ? | AI Video Generation በአማረኛ

93 544 просмотра · 3 дня назад
DSTG Digital hub и ещё 2
93 544 просмотра · 3 дня назад
በዚህ ቪዲዮ እንደ ጅብ፣ ጎሪላና ሌሎች እንስሳት የሚናገሩና በሶሻል ሚዲያ ትኩረት የሚስቡ AI ቪዲዮዎችን እንዴት መሥራት እንደሚቻል በተግባር እናሳያለን። ✅ AI ፎቶ እንዴት እንደሚፈጠር ✅ ፎቶን ወደ AI ቪዲዮ መቀየር ✅ የእንስሳት ድምፅና ንግግር ማዘጋጀት ✅ ቪዲዮውን አርትዖት ማድረግና ለYouTube Shorts፣ TikTok እና Facebook Reels ማዘጋጀት የAI ቪዲዮ አሠራርን በአማርኛ ለመማር ቻናሉን Subscribe ያድርጉ፣ ቪዲዮውን Like ያድርጉ እና ለጓደኞችዎ Share ያድርጉ! #AIVideo #AIAmharic #Ethiopia #AIVideo #AIAmharic #Ethiopia #AIVideoGeneration #AIAnimals #AIContentCreation #AmharicTutorial #YouTubeShorts #TikTokEthiopia #ArtificialIntelligence