የቅዱስ ሩፋኤል መዝሙር ስብስብ | ጳጉሜ 3 St. Raphael (Rufael) Ethiopian Orthodox Mezmur Collection
Heaven Tube🦋
0:00 / 0:00
የቅዱስ ሩፋኤል መዝሙር ስብስብ | ጳጉሜ 3 St. Raphael (Rufael) Ethiopian Orthodox Mezmur Collection
82 044 просмотра · 20 часов назад
Heaven Tube🦋
16,5 тыс. подписчиков
82 044 просмотра · 20 часов назад
እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ የንግሥ በዓል (ጳጉሜ 3) በሰላም አደረሳችሁ!
በዚህ ቪዲዮ ላይ የፈውስና የደስታ መልአክ የሆነውን የቅዱስ ሩፋኤልን በዓል ምክንያት በማድረግ የተመረጡና መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮችን አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።
መንፈሳዊ በረከቱን ያሳትፈን ዘንድ ቪዲዮውን Like, Share እና Subscribe በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ።
መልካም የጳጉሜ 3 በዓል ይሁንልዎ!
#ቅዱስሩፋኤል #StRaphael #StRufael #StRufaael #ጳጉሜ3 #ኦርቶዶክስመዝሙር #EthiopianOrthodoxMezmur #Pagume3 #MezmurCollection
ቅዱስ ሩፋኤል, የቅዱስ ሩፋኤል መዝሙር, ጳጉሜ 3, የጳጉሜ 3 መዝሙር, Saint Raphael, Saint Rufael, Saint Rufaael, Rufael Mezmur, Raphael Mezmur, Rufaael Mezmur, Ethiopian Orthodox Mezmur, Orthodox Mezmur Collection, Mezmur Pagume 3, የፈውስ መልአክ, የንግሥ መዝሙር