Перейти к содержимому

ሀገር መክዳት የተለመደ ሆኗል||Ahadu TV

AHADU TV

0:00 / 0:00

ሀገር መክዳት የተለመደ ሆኗል||Ahadu TV

354 просмотра · 4 часа назад
AHADU TV
124 тыс. подписчиков
354 просмотра · 4 часа назад
በዛሬው አሐዱ መድረክ ፕሮግራማችን በሀገራችን ኢትዮጵያ ወሳኝ በሆኑ ሀገራዊና ክልላዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ጥልቅና ወሳኝ ውይይት ሰንደናል፤፤ በውይይታችንም፦ • በቅርቡ በትግራይ ክልል ተከሰቶ በነበረው ጦርነትና ግጭት አላስፈላጊነት፣ • የውጭ ኃይሎች ጣልቃ-ገብነት በሚፈጥረው አደጋና የዜጎች የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም እና ሉ ሉዓላዊነት የማስከበር ኃላፊነት፣ • በትግራይ ክልል አዲስ የተዋቀረው የባለአደራ አስተዳደር እያከናወናቸው ባሉ የሰላም ማስከበር፣ የልማትና የመልሶ ማቋቋም ስራዎች፣ • እንዲሁም በሀገራችን የቀጣይ ሁኔታዎች እና ተደጋገሚ የሰላምና የጦርነት ዑደት (አዙሪት) ዙሪያ በስፋት ተመካክረናል። ለዚህ ውይይት ደግሞ የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አዛዥ በመሆን በሀገር ውስጥና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ላይ ካካበቱት ሰፊ ልምድ ባሻገር፣ «አዙሪት፤ የኢትዮጵያ እና ጦርነት ፍቺ የሚያስፈልገው ጋብቻ» የተሰኘው መጽሐፍ ደራሲ ከሆኑት ሌተናል ጀነራል ዮሐንስ ገብረመስቀል ጋር ቆይታ አድርገናል። ሙሉ የቃለ ምልልስ ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን! #ahadutv #Ahaduradio #Ethiopia #አሐዱቲቪ AHADU TM- Television Network news organization and Television program produce, managed to shift the dynamics of the media industry by producing strong political, social, and economic contents, which evolve from a secondary to an essential news source, with dozens of bureaus and freelancer around the world and the nation. AHADU features live coverage of the top stories of the day and deep dives into key issues facing the nation and the world. On-air and online, present’s fact-based, independent journalism that examines and airs diverse perspectives. Our journalists strive for mastery of the narrative form, telling stories in ways that transport the audience to the places where news is happening and introducing the people affected and bringing about tangible results and impact.