✅የገጠር ህይወት | ባህላዊ የቅቤ አወጣጥና ዝግጅት (Traditional Butter Extraction and Preparation in the Countryside)
የገጠር ውበት
0:00 / 0:00
✅የገጠር ህይወት | ባህላዊ የቅቤ አወጣጥና ዝግጅት (Traditional Butter Extraction and Preparation in the Countryside)
4 246 просмотров · 2 дня назад
የገጠር ውበት
805 подписчиков
4 246 просмотров · 2 дня назад
በዛሬው ቪዲዮችን ባህላዊ እና እውነተኛውን የገጠር የቅቤ አወጣጥ እና ዝግጅት ሂደት ይዘንላችሁ ቀርበናል። ከእርጎ ጀምሮ ንፁህ የገጠር ቅቤ እስኪወጣ ድረስ ያለውን ማራኪ እና ናፍቆት የሚቀሰቅስ ገጠመኝ አብረውን ይከታተሉ!
📌 ቪዲዮውን ከወደዱት Like እና Share በማድረግ ባህላችንን ያጋሩ።
📌 አዳዲስ የገጠር ውሎዎች እና ባህላዊ ዝግጅቶች እንዳያመልጥዎ Subscribe ማድረጉን አይርሱ።
👉ስለ ቅቤ አወጣጡ ሂደት ያላችሁን ትዝታ ወይም አስተያየት በኮመንት አጋሩን! መልካም ቆይታ! 🙏❤️
#የገጠርውበት #የገጠርህይወት #ቅቤ #ባህላዊቅቤ #EthiopianCulture #CountryLife #ButterMaking
#Bimerkvlogs #EthiopianRuralLife #የገጠርህይወት
#Ethiopia #RuralBeauty #HabeshaCulture #Nature #VillageLife #EthiopianTradition