የዘመናዊ ግብርና ተአምር፦ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገቢ የሚያስገኘው የቱፋ አለሙ ቤተሰብ ድንቅ እርሻ | ውሎ አዳር
EBC Entertainment
0:00 / 0:00
የዘመናዊ ግብርና ተአምር፦ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገቢ የሚያስገኘው የቱፋ አለሙ ቤተሰብ ድንቅ እርሻ | ውሎ አዳር
198 853 просмотра · 1 мес. назад
EBC Entertainment
607 тыс. подписчиков
198 853 просмотра · 1 мес. назад
አርሶ አደር ቱፋ አለሙ እና ባለቤታቸው ወይዘሮ ቦጌ ሙዜ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ሎሜ ወረዳ ቢዮ ቀበሌ ነዋሪዎች ናቸው። ዘመናዊ የግብርና ዘዴን ከዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ ጋር በማጣመር በውጤታማነታቸው በሀገር አቀፍ ደረጃ ተሸላሚዎችም ሆነዋል። በጥቂት ዓመታት ውስጥ የተለያዩ የግብርና ምርቶችን በከፍተኛ ጥራት በማምረት ለውጭ ገበያ ማቅረብ ችለዋል። ስንዴ፣ አቮካዶ፣ ብርቱካን፣ ፓፓዬ፣ ቡና፣ የማር ምርት፣ እንዲሁም የከብት እና የዶሮ እርባታ ላይ ውጤታማ ሥራዎችን ሠርተዋል። በ«ውሎ አዳር» ዝግጅት ይህን አስደናቂ ቤተሰብ እንጎበኛለን።
#አርሶአደርቱፋአለሙ #EthiopianAgriculture #አቮካዶኤክስፖርት #AvocadoExport #ዘመናዊግብርና #ModernFarming #SuccessfulFarmer #ስኬታማቤተሰብ #AgriBusiness #ውሎአዳር #FarmingLife #ምስራቅሸዋ #EastShoa #ExportQuality #ሀገርአቀፍሽልማት #InspiringStory #AfricanAgriculture #MillionaireFarmer #የኢትዮጵያምርት #EthiopianFarming#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna