የደበዘዘ ቆዳን በደቂቃወች ውስጥ የሚያደምቅ ተፈጥሮአዊ የፊት ማስክ #DIY Natural Face Mask for glowing #skin
tigest tadesse ቲዩብ12
0:00 / 0:00
የደበዘዘ ቆዳን በደቂቃወች ውስጥ የሚያደምቅ ተፈጥሮአዊ የፊት ማስክ #DIY Natural Face Mask for glowing #skin
848 просмотров · 14 часов назад
tigest tadesse ቲዩብ12
45,5 тыс. подписчиков
848 просмотров · 14 часов назад
ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች! ዛሬ ደግሞ ቆዳችንን እንዳይሸበሸብ ጥራቱን ለመጠበቅ እና ተፈጥሮአዊ ብርሃን (Glow)እንዲኖረው የሚያደርግ እጅግ ድንቅ የሆነ የፊት ማስክ አሰራር ይዠላችሁ መጥቻለዉ።
በቤት ውስጥ በቀላሉ ልናገኛቸው በምንችለው ሩዝ፣ ተልባና ቤቢኦይል በመጠቀም የፊታችን ቆዳ እንዴት ማደስ እንደምንችል አብረን እናያለን።
💡ይህን ተፈጥሮአዊ ማስክ በመደበኛነት በመጠቀም የቆዳ እርጥበትን መጠበቅ እና ጥራቱን ማሻሻል ይቻላል። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ተከታተሉት!
🔔አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዲደርሰዎት ቻናሌን
ሰብስክራይብ(Subscribe) ማድረግ አይርሱ! ሀሳብ ወይም ጥያቄ ካላችሁ የኮሜንት መስጫው ላይ ጻፉልኝ።
#naturalbeauty #skincare #glowingskin #diyskincare #ተፈጥርዊ_ውበት
#የቆዳ_እክብካቤ