ወንዶች አሁኑኑ ከእነዚህ ሴቶች ራቁ - AI Visualize
መባዕ ቲቪ 2 - MEBA TV 2 и መባዕ ቲቪ MEBA TV
0:00 / 0:00
ወንዶች አሁኑኑ ከእነዚህ ሴቶች ራቁ - AI Visualize
6 744 просмотра · 6 часов назад
መባዕ ቲቪ 2 - MEBA TV 2 и መባዕ ቲቪ MEBA TV
6 744 просмотра · 6 часов назад
7ቱ አደገኛ ሴቶች - AI Visualized
አዘጋጅ እና አቅራቢ:- ፍራኦል ወርቅነህ
ዛሬ ከመጽሐፍ ቅዱስ እና ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ አንጻር፣ ኦርቶዶክሳዊ ወንዶች የህይወት አጋር ከማድረግ ፈጽሞ ሊርቋቸው ስለሚገቡ 7 አደገኛ የሴት አይነቶች በጥልቀት እንመረምራለን።
📌 ማሳሰቢያ፦ ይህ ቪዲዮ በታሪክ ድርሳናት፣ በመጽሐፍ ቅዱስ እና በቤተክርስቲያን አስተምህሮ አውድ መሠረት የተዘጋጀ ነው። በቪዲዮው ላይ የሚታዩት ምስሎች ለትረካው ማሳያ እንዲሆኑ በMEBA TV የAI ቴክኖሎጂ የተሰሩ ናቸው። ይህ ቪዲዮ ለትምህርታዊና መንፈሳዊ ዓላማ ተዘጋጅቷል።
✅ እባካችሁ መባዕ ቲቪን ይደግፉ
ንግድ ባንክ: 1000160742635 (ፍራኦል ወርቅነህ)
አቢሲኒያ ባንክ: 200562135 (ፍራኦል ወርቅነህ)
ቴሌ ብር: 0917323109 (ፍራኦል ወርቅነህ)
ስልክ: 0917323109
የመባዕ ቲቪን ቀጣይ መንፈሳዊ ስራዎች እና ጥልቅ ትምህርቶች ለማበረታታት ከላይ በተገለጹት አድራሻዎች ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ። ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ።
#MebaTV #መባዕቲቪ #EthiopianOrthodox #OrthodoxTewahedo #Ethiopia #BiblicalStories #ChristianMen #OrthodoxTeachings #RelationshipAdvice #SpiritualWisdom #AIVisualized #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch
ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን፣ ዝማሬዎችን፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመሳሰሉትን የምታገኙበት መባዕ ቲቪ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን። ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።
This is MEBA TV, where you can find sermons, chants, current affairs, and more about the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Become part of our family by subscribing. Thank you very much for your support. Respect to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.