ኃጢአት እና የሰው ልጅ!/ኃጢአት ምንድን ነው?//What is Sin? ኃጢአት በምን ይመሰላል?
ስብሐት ቱዩብ /Sibhat Tube
0:00 / 0:00
ኃጢአት እና የሰው ልጅ!/ኃጢአት ምንድን ነው?//What is Sin? ኃጢአት በምን ይመሰላል?
511 просмотров · 9 мес. назад
ስብሐት ቱዩብ /Sibhat Tube
3,15 тыс. подписчиков
511 просмотров · 9 мес. назад
''ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።'' መዝሙር ፻፲፰፥፻፫
ይህ ቻናል በዋነኝነት ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን እና ዝማሬዎችን የሚያገኙበት ነው አገልግሎቱን ለመደገፍ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን።
#ኃጢአት ማለት ምን ማለት ነው
#ኃጢአት በምን ይመሰላል
#ኃጢአትን ኃጢአት የሚያስብላት ምንድን ነው
ኃጢአት የኀሊናና የመንፈስ ሞት ነው፤ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለው ‹‹የኃጢአት ደሞዝ ሞት ነው›› (ሮሜ.፮፥፲፫) ሰው በዚህች በዓለም ውስጥ ሲኖር በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ኃጢአት ይሠራል፤ በመታገስ ኃጢአትን ማሸንፍ አቅቶት ክፉት ሲሠራ ለኃጢአት ይሸነፋል፡፡ ይህም ከልጅነቱ ያርቀዋል፡፡
00:00 - 00:00 መግቢያ (Introduction)
00:10 -00:35 ስለ ኃጢአት
00:53 - 05:34
05:35 - 06:45 Questions on sin
6:45- መደምደሚያ (Conclusion)
🔔 የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን SUBSCRIBE ያድርጉ።
👍 Like this video if you like it
🔄 Share it with friends who might love it
💬 Comment below ለጥያቄዎች መልስ