ዘወረደ - የዐብይ ጾም አንደኛ ሳምንት//Zewerede//@መቅደስቱዩብ
ስብሐት ቱዩብ /Sibhat Tube
0:00 / 0:00
ዘወረደ - የዐብይ ጾም አንደኛ ሳምንት//Zewerede//@መቅደስቱዩብ
1 536 просмотров · 7 мес. назад
ስብሐት ቱዩብ /Sibhat Tube
3,15 тыс. подписчиков
1 536 просмотров · 7 мес. назад
''ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።'' መዝሙር ፻፲፰፥፻፫ እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ! ይህ ቻናል በዋነኝነት ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን እና ዝማሬዎችን የሚያገኙበት ነው አገልግሎቱን ለመደገፍ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን። እናመሰግናለን!
በዚህ ቪዲዮ የጾሙን የመጀመሪያ ሳምንት "ዘወረደ" በዝርዝር እንቃኛለን። ዘወረደ ማለት ምን ማለት ነው? ለምንስ አምላክ ሰው ሆኖ ወረደ? የቅዱስ ያሬድ ድንቅ ዜማዎችና የመጽሐፍ ቅዱስ ምስክሮችን ዳስሰናል። በተጨማሪም ጾሙን በበረከት ለመጀመር የሚረዱን ጸሎት፣ ስግደትና ምጽዋትን የተመለከቱ ተግባራዊ ምክሮችን አካትተናል።In this video, we explore the deep spiritual meaning of "Zewerede," the first week of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Great Lent. We dive into why the word "Zewerede" (He Descended) is significant, the biblical foundations (John 3:13), and the beautiful hymns of St. Yared. #ዘወረደ #ዐቢይጾም #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ጾም #Zewerede #GreatLent #EthiopianOrthodox #Tewahedo #AbiyTsom #Ethiopia
👇🏼ሌሎች የመጽሃፍ ዳሰሳ ስራዎች
• አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ //የቅዱሳን ታሪክና የምሕረት ቃል ኪዳን/...
• 🛑👉 የነነዌ ታሪክ - ከጥፋት የታደገን ያ ጩኸት - የነነዌ ንስሐ ...
• 👉የአቡነ ተክለሃይማኖት ታሪክ እና ተጋድሎ/Abune Tekilehay...
• ኃጢአት ለሰው ልጅ የባሕርይ ገንዘቡ ወይንስ...?የኃጢአት ደሞዝ.....
• ኃጢአት ፍጥረት ወይንስ...! የእግዚአብሔር ቅድስና...?//መቅደስ...
• ኃጢአት እና የሰው ልጅ!/ኃጢአት ምንድን ነው?//What is Sin...
• በዓታ ለማርያም #እያቄም ወሐና እናት አባትሽ#ኦርቶዶክሳዊ ንስሓ#በ...
• ኦርቶዶክሳዊ ንስሓ//Orthodox repentance
👇🏼Don't forget
🔔 ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
👍 Like ከወደዳችሁት
🔄 Share it with friends
💬 Comment
👇🏼Join
Telegram: https://t.me/mekdeszeorthodoxmedia
TikTok: / mekdes121912