መለኮታዊ የመደጋገፍ ሥርዓት
ፒክለስ ፖድካስት - Picless Podcast - በዳዊት ደስታ
0:00 / 0:00
መለኮታዊ የመደጋገፍ ሥርዓት
17 просмотров · 13 дн. назад
ፒክለስ ፖድካስት - Picless Podcast - በዳዊት ደስታ
473 подписчика
17 просмотров · 13 дн. назад
«ሥርዓተ ጾታ» (Gender / Gender Dynamics) የሚለው ሐሳብ በዘመናችን በሰፊው ከሚነሱት ማኅበራዊ፣ እና ሥነ-ምግባራዊ ርዕሰ ጉዳዮች አንዱ ነው። ከቤተ ክርስቲያን፣ ከመጽሐፍ ቅዱስ እና ከአባቶች አስተምህሮ አንጻር ሲታይ የቃሉ ምንነት፣ የወንድና የሴት ተፈጥሯዊና መንፈሳዊ ድርሻ የተቃኘ ነው።