ኢትዮጵያ ጠላቶቿን ድባቅ መታች! | military | ኢትዮ መልህቅ | ethio melhik | Ethiopia
EBC
0:00 / 0:00
ኢትዮጵያ ጠላቶቿን ድባቅ መታች! | military | ኢትዮ መልህቅ | ethio melhik | Ethiopia
18 029 просмотров · Трансляция закончилась 1 день назад
EBC
2,19 млн подписчиков
18 029 просмотров · Трансляция закончилась 1 день назад
የኢትዮጵያ ጠላቶች ድባቅ እየተመቱ ነው። ጠላቶቿን እያርከፈቻቸው ነው። በህዳሴው ግድብ ያሳካችውን ድል በቀይ ባህር ላይ ልትደግመው እየተንደረደረች ነው። ኢትዮጵያ የመንደርደር ምዕራፏን በድል አጠናቃ ወደ ላቀ ከፍታ ክንፏን መዘርጋቷን የሚያውጁ ተግባራትን አሳክታለች። ይህ ታላቅ የልማት ማዕበል መፃኢዋን ኢትዮጵያ ከውጭ ጥገኝነት አላቆ፣ በራሷ አቅምና በልጆቿ ትጋት የምትገነባ ሉዓላዊት ሀገር ያደርጋታል። ከዚህ ባሻገር ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም የሰፈነባት፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ብልጽግናዋ በብቁ ተቋማት ላይ የታነጸ፣ እንዲሁም በዲጂታልና በቴክኖሎጂ ዘርፍ የተራመደች አዲስ ሀገር ለመሆን ማንሰራራቷን የብስራት መለሰ ኢትዮ መልህቅ ዝግጅት እንዲህ ተመልክቶታል። #ebc #etv #ebcdotstream #news #ኢትዮመልህቅ #ethiomelhik #military #ethiopia #defence