Перейти к содержимому

የኢሚግሬሽን አዲሱ ሲስተም፤ ፓስፖርት እድሳት በስልካችን (Step by Step) 2026

Nuraddis Murad и Nur IT Solution - ኑር አይቲ ሶልሽን

0:00 / 0:00

የኢሚግሬሽን አዲሱ ሲስተም፤ ፓስፖርት እድሳት በስልካችን (Step by Step) 2026

7 870 просмотров · 3 месяца назад
Nuraddis Murad и Nur IT Solution - ኑር አይቲ ሶልሽን
7 870 просмотров · 3 месяца назад
የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በቅርቡ አዲስ የፓስፖርት አገልግሎት ዌብሳይት ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። በዚህ ቪድዮ በአዲሱ ሲስተም በመጠቀም እንዴት ያለምንም እንግልት፣ በቀላሉ ፓስፖርት ማደስ እንደምትችሉ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በግልጽ አሳይቻችኋለሁ። ቪድዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦ አዲሱን የኢሚግሬሽን ዌብሳይት እንዴት መጠቀም እንጀምራለን? አካውንት አከፋፈት እና ፎርም አሞላል አስፈላጊ ዶክመንቶችን እንዴት አታች (Attach) እንደምናደርግ የክፍያ ስርአቱ እና ቀጠሮ አያያዝ ቪድዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት Like እና Share ማድረጋችሁን እንዳትረሱ። ለቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! Website Link :- https://www.immigration.gov.et/