Перейти к содержимому

በቤትዎ ሆነው የፖሊስ ክሊራንስ በስልክ ለማውጣት | Unified Masob App Tutorial ሙሉ መመሪያ (Step-by-Step)

Indu Tech Tips

0:00 / 0:00

በቤትዎ ሆነው የፖሊስ ክሊራንስ በስልክ ለማውጣት | Unified Masob App Tutorial ሙሉ መመሪያ (Step-by-Step)

1 244 просмотра · 3 недели назад
Indu Tech Tips
3,39 тыс. подписчиков
1 244 просмотра · 3 недели назад
በዚህ ቪዲዮ አዲሱን Unified Masob መተግበሪያ በመጠቀም ምንም አይነት እንግልት እና ውጣ ውረድ ሳይኖርቦት በቤትዎ ሆነው የፌደራል ፖሊስ ክሊራንስ (ከወንጀል ነጻ ሰርተፊኬት) እንዴት በቀላሉ ማውጣት እንደሚችሉ ደረጃ በደረጃ ተብራርቷል። በቪዲዮው የተካተቱ አበይት ነጥቦች፦ Unified Masob መተግበሪያ አወራረድ እና የአካውንት አከፋፈት አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጉ ቅድመ-ሁኔታዎች (ፋይዳ እና ፓስፖርት) የፋይዳ (Fayda) ባዮሜትሪክስ መረጃን በ OTP ቬሪፋይ የማድረግ ሂደት የፓስፖርት መረጃዎችን እና ዶክመንት አፕሎድ የማድረግ አሰራር የቪዲዮ እና የዲጂታል ፊርማ (E-signature) አሰጣጥ ክፍያን በቴሌብር (Telebirr) ፈጽሞ ሰርተፊኬቱን በ PDF የመረከብ ሂደት ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና Share ማድረጋችሁን አትርሱ! ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ። #UnifiedMasob #PoliceClearance #Ethiopia #Fayda #DigitalEthiopia #TechAmharic