ፋሽን ዲዛይንን ከቀላሉ ጀምሩ Pattern Making for Beginners
Designer Misbah
0:00 / 0:00
ፋሽን ዲዛይንን ከቀላሉ ጀምሩ Pattern Making for Beginners
1 592 просмотра · 1 мес. назад
Designer Misbah
6,57 тыс. подписчиков
1 592 просмотра · 1 мес. назад
ሰላም የፋሽን design ወዳጆች!
እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ! በዛሬው ቪዲዮችን ለጀማሪዎች የሚሆን የመሰረታዊ የፋሽን ፓተርን አሰራር/ዝግጅት (Pattern Making) በግልጽ እና በቀላል መንገድ ይዘንላችሁ ቀርበናል:: የፋሽን ዲዛይን ጉዞአችሁን ገና ለምትጀምሩ ወይም የልብስ ስፌት ጥበባችሁን ማሳደግ ለምትፈልጉ ይህ ቪዲዮ በትክክል ለእናንተ የተዘጋጀ ነው!
ይህ ቪዲዮ ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ ደጋፊነታችሁን አሳዩን! ተጨማሪ የፋሽን እና የፓተርን አሰራር ቪዲዮዎች እንዲደርሳችሁ የደወል ምልክቷን (Notification Bell) መንካት አትርሱ።
💬 ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ ከታች ኮመንት (Comment) ላይ ጻፉልን!
Telegram channel https://t.me/designermisbah
www.tiktok.com/@super.company1
@designermisba
#fashiondesign #tailoring #tutorial #fashiondesigngcourse #amharic