የሴቶች ኮት ፓተርን አቆራረጥ ደረጃ በደረጃ | ለጀማሪዎች | @perisperspectiveየፔሪእይታ
designer peri_ዲዛይነር ፔሪ
0:00 / 0:00
የሴቶች ኮት ፓተርን አቆራረጥ ደረጃ በደረጃ | ለጀማሪዎች | @perisperspectiveየፔሪእይታ
2 630 просмотров · 1 мес. назад
designer peri_ዲዛይነር ፔሪ
26,7 тыс. подписчиков
2 630 просмотров · 1 мес. назад
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ለየት ያለ እና ዘመናዊ ቅርፅ ያለውን የሴቶች ኖች ኮላር (Notch Collar) ኮት ፓተርን አወጣጥና አቆራረጥ ከባዱን ክፍል በቀላሉ ደረጃ በደረጃ እናያለን።
በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
የኮት መሰረታዊ ልኬቶች እና የጋይድላይን አቀማመጥ
የጀርባ (Back) እና የፊት (Front) ፓርት አወጣጥ
የኖች ኮላር (Lapel Collar) አሰራር እና አቆራረጥ
ለጀማሪዎች ጠቃሚ የልብስ ስፌት እና የፓተርን ጥቆማዎች
ቪዲዮውን ከወደዱት Like እና Share በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ አግዙ፤ አዳዲስ ጠቃሚ የፋሽን ዲዛይን ትምህርቶች እንዳያመልጥዎ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ ኮመንት ላይ ጻፉልኝ።
/ @designerperi_ዲዛይነርፔሪ
/ @perisperspectiveየፔሪእይታ
https://www.tiktok.com/@peris.perspec...
👉https://www.tiktok.com/@peri.design5?...
👉https://www.tiktok.com/@peris.perspec...
👉https://t.me/perisp00
#FashionDesignTips #SewingMadeSimple #DIYClothing #fashion #designerperi #howto #patternmaking