Перейти к содержимому

What is Currency Risk? || ምንዛሬ ጋር በተያያዘ ምን አይነት ችግሮች አሉ? #ምንዛሬ #ዶላር #ethiopia #chilot #currency

ሕግን ከሰሎሞን ጋር-Lexology with SOLOMON

0:00 / 0:00

What is Currency Risk? || ምንዛሬ ጋር በተያያዘ ምን አይነት ችግሮች አሉ? #ምንዛሬ #ዶላር #ethiopia #chilot #currency

259 просмотров · 2 г. назад
ሕግን ከሰሎሞን ጋር-Lexology with SOLOMON
6,34 тыс. подписчиков
259 просмотров · 2 г. назад
SUBSCRIBE In this video, we look at the most prevalent risk in international business: currency risk. We define currency risk and look at the three primary types: convertibility risk, repatriation risk, and fluctuation risk, all of which can affect worldwide transactions and earnings. We also cover practical methods for organizations to efficiently handle each of these threats. Whether you're a student, entrepreneur, or finance expert, this video will help you negotiate currency issues in international marketplaces. በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በአለም አቀፍ ንግድ ውስጥ ዋነኛ የሚባለውን ተግዳሮት እንመለከታለን። የምንዛሪ ተግዳሮት! የምንዛሪ ተግዳሮት ምንነትን እና ሶስቱን ዋና ዋና ዓይነቶች እንመለከታለን፡ የመቀየር አደጋ፣ ወደ ሃገር የመመለስ ስጋት እና የመዋዠቅ ተግዳሮቶች፣ ሁሉም ተግዳሮቶች በአለም አቀፍ ግብይት እና ገቢዎች ላይ ተጽእኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ። ድርጅቶችና ነጋደዎች እነዚህን ተግዳሮቶች እያንዳንዳቸውን በምን መንገድ ሊያልፏቸው እንደሚችሉ እንመለከታለን። ይህ ቪዲዮ ተማሪ፣ ስራ ፈጣሪ ወይም የፋይናንስ ባለሙያ ለማንኛዉም በአለም አቀፍ ንግድ ጉዳዮች ላይ ፍላጎት ላለው ሰው ይጠቅማል።