ሶርፍ ለጀማሪ ክፍል 01/sarf for beginners/الصرف للمبتدئن
ሶርፍ በደረጃ step by step
0:00 / 0:00
ሶርፍ ለጀማሪ ክፍል 01/sarf for beginners/الصرف للمبتدئن
126 просмотров · 2 нед. назад
ሶርፍ በደረጃ step by step
13 подписчиков
126 просмотров · 2 нед. назад
እንኳን ወደ "ሶርፍ ለጀማሪ" የአረብኛ ሰርፍ (Sarf) ትምህርት ፕሌይሊስት በሰላም መጣችሁ!
ይህ ፕሌይሊስት ለአረብኛ ቋንቋ ቃላት ግንባታና አወቃቀር (ሰርፍ) መሰረት የሆነውንና ታዋቂውን የ"ሶርፉ ሊልሙብተዲኢን" (الصرف للمبتدئن) ተከታታይ ማብራሪያዎችን በቅደም ተከተል አጠናቅሮ የያዘ ነው። ትምህርቱ በአስታዝ አቡ ዘከሪያ ሰፊ እና ግልጽ ማብራሪያ የቀረበ ሲሆን፤ የአረብኛ ቃላትን መነሻ፣ የፊደላት ለውጥ እና የግሥ (ፊዕል) ዓይነቶችን በጠለቀ ሁኔታ ለመረዳት ለሚፈልጉ ተማሪዎች ተስማሚ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።
በዚህ ፕሌይሊስት ውስጥ ምን ያገኛሉ?
የሰርፍ (Morphology) መሰረታዊ ህጎች፦ የአረብኛ ቃላት እና ግሦች እንዴት እንደሚመሰረቱና ቅርጻቸውን እንደሚቀይሩ ደረጃ በደረጃ የሚያሳይ ማብራሪያ።
በዚህ ኪታብ ውስጥ የፊእል አገነባብ፣ያለፍ ግስ የወደፊት ግስ፣መስደር ከየት እንደሚገኝና ተስርፍ ለሚለማመዱ ተማሪዎች በኪታቡ ውስጥ ይገኛሉ፡፡ በኪታቡ ውስጥ የተጠቀሱትን የተለያዩ የግሥ ምዕራፎች፣ ሚዛኖች (Awzan) እና የትርጉም ለውጦቻቸውን በተግባራዊ ምሳሌዎች ይብራራሉ።
ይህ ኪታብ ሌሎች ቀጥለው የሚቀሩ የሶርፍ ኪታቦችን ለመረዳት ወሳኝ መንደርደሪያ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የአረብኛ ቋንቋን ቃላት ፍቺ በትክክል ለመረዳት፣ ትክክለኛውን የቃል ቅርጽ ለመለየት እና የእስልምና እውቀቶችን በጠለቀ ሁኔታ ለመቅሰም የሰርፍ እውቀት ከነሁወ ጎን ለጎን እጅግ ወሳኝ ነው። ትምህርቱን ክፍል አንድ ጀምረው በቅደም ተከተል በመከታተል እውቀትዎን ያሳድጉ!
ያስታውሱ፦
አዳዲስ ክፍሎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎ ቻነሉን Subscribe ያድርጉ እና የደወል ምልክቷን ይጫኑ።👇
@ሶርፍበደረጃ
/ @ሶርፍበደረጃ