ሶርፍ ሊልሙብተዲኢን ክፍል 4 ተውላጠ ስሞች በአርበኛና ሱላስይ ተስሪፍ እንዴት እደምናድርግ የተብራራበት ወሳኝ ክፍነው الصرف للمبتدئن (الضمائر)
ሶርፍ በደረጃ step by step
0:00 / 0:00
ሶርፍ ሊልሙብተዲኢን ክፍል 4 ተውላጠ ስሞች በአርበኛና ሱላስይ ተስሪፍ እንዴት እደምናድርግ የተብራራበት ወሳኝ ክፍነው الصرف للمبتدئن (الضمائر)
31 просмотр · 10 дн. назад
ሶርፍ በደረጃ step by step
13 подписчиков
31 просмотр · 10 дн. назад
ቁራአንና ሃድሶችን ለመረዳት ብሎም ጠቅላላ የአረበኛ ሰዋ ሰው ለማወቅ ወሳኙ ትምህርት ሶርፍን ጠንቀቆ ማወቅ ነው፡፡ በዚህ ተከታታይ የሶርፍ ሊልሙብተዲኢን ኪታብ ደርስ ውስጥ በርካታ ትምህርቶችን እናገኝበታለን ብየ አስባለሁ፡፡ ሌሎች ከዚህ ቀጥለው ለሚቀሩ ኪታቦች ቢናእ፣መቅሱድ፣መራህና የመሳሰሉትን ኪታቦች ለመቅራት ይህ ሶርፍ ሊልሙብተዲኢን ወሳኝ ሚና ስላለው እንከታተለው ኢንሻ አላህ፡፡ ከዚህ ኪታብ መጠናቀቅ በኋላ የዚህ ኪታብ ማሟያ ተብሎ የተዘጋጀ ሙተሚመቱ ሶርፍ በአላህ ፍቃድ የምንቀጥል ይሆናል ኢንሻ አላህ፡፡
ወደ ዛሬው የሶርፍ ሊልሙብተዲኢን ክፍል 4 ማብራሪያ ስንመጣ የተካተቱ ደርሶች
1 የተውላጠ ስሞች በአረበኛ መለየት
2 ስለፊእል ክፍሎች
3 ስለማድ መእሉም ሱላስይ ማብራሪያና ምሳሌዎች
4 የአረበኛ ቃላት ብዜት/ተስሪፍ አደራረግ ከሰፊ ምሳሌና ማብራሪያ ጋር
5 እንድሁም የአማርኛ መግለጫዎች በቴምፕሌቶቹ ላይ ተካተውበታል።
አዳዲስ ክፍሎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎ ቻነሉን Subscribe ያድርጉ እና የደወል ምልክቷን ይጫኑ።👇
@ሶርፍበደረጃ
/ @ሶርፍበደረጃ