Перейти к содержимому

በልባችሁ መታደስ ተለወጡ

abraham

0:00 / 0:00

በልባችሁ መታደስ ተለወጡ

26 просмотров · 11 дней назад
abraham
554 подписчика
26 просмотров · 11 дней назад
በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምስሉ ።ስው በህይወቱ መለወጥ የሚጀምረው ኢየስሱ ክርስቶስን በህይወቱ ሲያነግስና ሲቀበል ነው ።መንፈሳዊ ህይወት ከክብር ወደ ክብር የሚለወጥ ነው ።መለወጥ በአንድ የሚሆን ሳይሆን በእግዚአብሄር ቤት እያደግን የምንሄድበት የህይወታችን ክፍል ነው ።ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው አሮጌው ነገር አልፎአል እነሆ በአዲሱ ማንነታችን እንመላለስ እንድግ እንለወጥ