Перейти к содержимому

ያለ ክርስቶስ እሷን መውደድ አትችልም! - - - Appeal for Purity

Appeal for Purity

0:00 / 0:00

ያለ ክርስቶስ እሷን መውደድ አትችልም! - - - Appeal for Purity

1 919 просмотров · 10 дн. назад
Appeal for Purity
110 тыс. подписчиков
1 919 просмотров · 10 дн. назад
ያለ ክርስቶስ እሷን መውደድ አትችልም! “እናንተ ባሎች፣ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደወደደና ስለ እርስዋም ራሱን እንደሰጠ፣ ሚስቶቻችሁን ውደዱ።” — ኤፌሶን 5፥25 እግዚአብሔር ባሎች ሚስቶቻቸውን ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያኑን በወደደበት ቅዱስ፣ ታማኝ፣ ታጋሽ፣ መሥዋዕትነትን በሚጠይቅና ራሱን በሚሰጥ ፍቅር እንዲወዱ ያዛል። ነገር ግን ኃጢአተኛ ሰው በራሱ ተፈጥሯዊ ኃይል እንዴት እንዲህ ሊወድ ይችላል? በዚህ ሁለተኛ ክፍል፣ ይህ ትእዛዝ ከሰው ተፈጥሯዊ ኃይል በላይ የሆነው ለምን እንደሆነና ክርስቲያን ባል በክርስቶስና በመንፈስ ቅዱስ የመቀደስ ሥራ ላይ መደገፍ ያለበት ለምን እንደሆነ እንመለከታለን። እግዚአብሔር የዋጃቸውን ልጆቹን መንፈሳዊ ኃይል አልባ አድርጎ አልተዋቸውም! በክርስቶስ አዲስ ልብን፣ በውስጣችን የሚኖረውን መንፈስ ቅዱስን፣ ለሕይወትና ለአምላካዊ ኑሮም የሚያስፈልገንን ሁሉ ሰጥቶናል (ሕዝቅኤል 36፥26–27፤ 2 ጴጥሮስ 1፥3)። እግዚአብሔርን ለመውደድና ለመታዘዝ ያለን አዲስ ፈቃድ እንኳን የጸጋው ፍሬ ነው (ፊልጵስዩስ 2፥13)። ሆኖም ግን፣ በውስጣችን አሁንም የቀረ ኃጢአት ስላለ፣ ፍጹም ታዛዥነትን በዚህ ሕይወት ማሳየት አንችልም። ስለዚህ በየዕለቱ በክርስቶስ ላይ መደገፍ ያስፈልገናል። ጸሎት፣ የእግዚአብሔር ቃልና ሌሎች የጸጋ መንገዶች የተሰጡን ከክርስቶስ ተለይተን በራሳችን ኃይል እንድንኖር አይደለም። በእርሱ ላይ ያለን እምነትና ጥገኝነት እንዲጠናከር ነው። ጌታችን ኢየሱስ እንዲህ ብሏል፦ “ከእኔ ተለይታችሁ ምንም ማድረግ አትችሉምና።” — ዮሐንስ 15፥5 For Biblical Marriage & Family Counseling / ለመጽሐፍ ቅዱሳዊ የትዳርና የቤተሰብ ምክር: 📞 240-393-8249 #ሚስቶችንመውደድ #መጽሐፍቅዱሳዊትዳር #ክርስቲያናዊትዳር #ክርስቶስንየሚመስልፍቅር #ትዳርበእግዚአብሔርመንገድ #መቀደስ #በክርስቶስመኖር #ዮሐንስ15 #AppealForPurity #a4paper Subscribe for more:    / appealforpurity   You Cannot Love Her Without Christ! “Husbands, love your wives, as Christ loved the church and gave himself up for her.” — Ephesians 5:25 God commands husbands to love their wives with a love that reflects Christ's holy, faithful, patient, sacrificial, and self-giving love for His church. But how can sinful men love their wives this way? In this second part of our Loving Wives series, we examine why this command exceeds natural human strength and why a Christian husband must depend on Christ and the sanctifying work of the Holy Spirit. God has not left His redeemed children spiritually helpless! Through Christ, He has given us new hearts, His indwelling Spirit, and everything necessary for life and godliness (Ezekiel 36:26–27; 2 Peter 1:3). Even our new desire to love and obey God comes from His grace (Philippians 2:13). Yet because of remaining sin, we cannot obey perfectly and must continually depend on Christ. Prayer, Scripture, and the other means of grace are not given to make us spiritually independent, but to strengthen our faith and deepen our dependence on our Savior. Jesus said: “Apart from me you can do nothing.” — John 15:5 For Biblical Marriage & Family Counseling / ለመጽሐፍ ቅዱሳዊ የትዳርና የቤተሰብ ምክር: 📞 240-393-8249 #LovingWives #BiblicalMarriage #ChristianMarriage #ChristlikeLove #MarriageGodsWay #Sanctification #AbideInChrist #John15 #AppealForPurity #A4P Subscribe for more:    / appealforpurity