የባልና ሚስቶቹ ሚስጥር 😱 ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ
Abirham T.G
0:00 / 0:00
የባልና ሚስቶቹ ሚስጥር 😱 ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ
12 455 просмотров · 13 ч назад
Abirham T.G
81,2 тыс. подписчиков
12 455 просмотров · 13 ч назад
😂🔥 ዛሬ ደግሞ አስቂኝና አስደንጋጭ የቅናት PRANK ይዘንላችሁ መጥተናል!
አንዲት ሴት ዝነኛ የፊልም ሰሪ ሰው እንዳገኘችና ትልቅ አድናቂው እንደሆነች ለባሏ ትነግረዋለች። ከዚያም ከፊልም ሰሪው ጋር በቅርብ ስትገናኝና ስታወራ ባሏ በቅናት ይቆጣል! 😳😂 ከዚያ በኋላ የሚፈጠረው ጭቅጭቅና አስቂኝ ሁኔታ አትርፋችሁ አትሂዱ!
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ተመልከቱ።
👍 LIKE አድርጉ 💬 COMMENT ላይ የባልን ምላሽ አስተያየታችሁን ጻፉ 🔔 ABIRHAM T.G ሰብስክራይብ አድርጉና የደወል ምልክቱን ይጫኑ!
#AbirhamTG #EthiopianPrank #JealousyPrank
#AbirhamTG #EthiopianPrank #PrankVideo #JealousyPrank #FunnyPrank #EthiopianYouTube #AmharicPrank #CouplePrank #EthiopianComedy #FunnyVideo #ቅናት #ፕራንክ #አስቂኝቪዲዮ