😊😊አምላኬ አብርሃምን ሰርፕራይዝ አደረገው! ያልተጠበቀ ስጦታ 🎁
AM Grace
0:00 / 0:00
😊😊አምላኬ አብርሃምን ሰርፕራይዝ አደረገው! ያልተጠበቀ ስጦታ 🎁
4 746 просмотров · 10 ч назад
AM Grace
1,07 тыс. подписчиков
4 746 просмотров · 10 ч назад
የተወደዳችሁ የ AM Grace ቤተሰቦች!
በዛሬው ቪዲዮችን አምላኬ ለወዳጁ አብርሃም ያልተጠበቀ ትልቅ የሞባይል ስልክ ሰርፕራይዝ ስጦታ ሲሰጠው የሚያሳይ ልብ የሚነካ እና ደስ የሚል ቆይታ ይዘንላችሁ መጥተናል።
አብርሃምና ማስቴ በቅርቡ ወደ ባህር ዳር መጥተው ከገንዘብ እጥረትና ከችግር ጋር በሚታገሉበት በዚህ ወቅት፣ የአምላኬ አሳቢነት እና የወንድምነት ደግነት ትልቅ እፎይታ እና ደስታን ፈጥሮባቸዋል።
ቪዲዮውን ወዳችሁት እስከመጨረሻው እንደምትከታተሉት ባለሙሉ ተስፋ ነን!
👍 Like፣ Comment እና ለወዳጅ ዘመድዎ Share ማድረጎትን አይርሱ።
ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ!
ለአስተያየት እና ለሀሳብዎቻችሁ፦
ቻናል፦ AM Grace
ቦታ፦ ባህር ዳር፣ ኢትዮጵያ