Перейти к содержимому

የባህር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲሱ ተርሚናል ለተጓዦች ምቹና ቀልጣፋ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል! | Bahir Dar

EBC

0:00 / 0:00

የባህር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲሱ ተርሚናል ለተጓዦች ምቹና ቀልጣፋ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል! | Bahir Dar

10 327 просмотров · 5 дней назад
EBC
2,16 млн подписчиков
10 327 просмотров · 5 дней назад
በቅርቡ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት የሆነው የባህር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ አዲሱ ተርሚናል ለመንገደኞች ምቹ፣ ዘመናዊና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት ያስቻለ መሆኑ ተገለጸ። ይህ ዘመናዊ ተርሚናል ባህር ዳርን ለዓለም አቀፍ እና ለሀገር ውስጥ በረራዎች ተመራጭ ሌላኛዋ ማዕከላዊ መዳረሻ በማድረግ ለአካባቢው ሰፊ የኢኮኖሚና የቱሪዝም ዕድል የፈጠረ መሆኑ ተመላክቷል። #Ethiopia #BahirDar #BelayZelekeAirport #Aviation #Tourism #EthiopianEconomy #EthiopianNews #ebc #etv #ebcdotstream #news