Перейти к содержимому

Ethiopian Food Tibit ትዕቢት

Melegna | መለኛ

0:00 / 0:00

Ethiopian Food Tibit ትዕቢት

18 504 просмотра · 2 года назад
Melegna | መለኛ
191 тыс. подписчиков
18 504 просмотра · 2 года назад
ትዕቢቱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉን ግብዓቶች አይነት እና መጠን ግማሽ ቀይ የበሬ ስጋ 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት 7 ፍሬ ሽርከት ተደርጎ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት 50 ግረም የሚጥሚጣ ቃሪያ (የሚያቃጥላችሁ ከሆነ አረንጓዴ ቃሪያ ) 2 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ 2 የቡና ማንኪያ ሚጥሚጣ ግማሽ የቡና ማንኪያ ጨው 1 የቡና ማንኪያ ኮረሪማ ማባያ : ዳቦ / እንጀራ / ቂጣ