DW Amharic የጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም.የዓለም ዜና
DW Amharic
0:00 / 0:00
DW Amharic የጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም.የዓለም ዜና
11 150 просмотров · 13 часов назад
DW Amharic
203 тыс. подписчиков
11 150 просмотров · 13 часов назад
አርሲ-ሺርካ ወረዳ ቢርቦና ጮሌ ቀበሌ ባለፈው ቅዳሜ በተፈፀመ ጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናገሩ።
በሞያሌ ከተማ ዛሬ ተኩሱ ረገብ ማለቱን ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናገሩ።
የግብፅ ፓርላማ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ ሳዑዲ አረቢያ ከሁቲ አማፂያን ጥቃት ራሷን እንድትከላከል ወታደራዊ ድጋፍ እንዲሰጡ አጸደቀ ።