Перейти к содержимому

ከ50 ሺ ብር መነሻ ካፒታል ጀምሮ የሚሰሩት የሳሙና ቢዝነስ|soap making machine |business idea in ethiopia

Gebeya Zone | ገበያ ዞን

0:00 / 0:00

ከ50 ሺ ብር መነሻ ካፒታል ጀምሮ የሚሰሩት የሳሙና ቢዝነስ|soap making machine |business idea in ethiopia

14 259 просмотров · 3 месяца назад
Gebeya Zone | ገበያ ዞን
8,34 тыс. подписчиков
14 259 просмотров · 3 месяца назад
በአነስተኛ ካፒታል ተነስተው የራስዎን ስራ መፍጠር ይፈልጋሉ? በዚህ ቪዲዮ በ50,000 ብር ብቻ የሳሙና ማምረት ቢዝነስ እንዴት መጀመር እንደሚቻል ሙሉ መመሪያ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በቤት ውስጥ የሚሰራ የሳሙና ማምረቻ ማሽን ዋጋ፣ የሚያስፈልጉ ጥሬ ዕቃዎች እና ትርፋማነቱን ዝርዝር መረጃ ያገኛሉ። በዚህ ቪዲዮ ላይ በ50,000 ብር የሳሙና ማምረት ቢዝነስ እንዴት ይጀመራል? ለአነስተኛ የሳሙና ማምረቻ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና ጥሬ ዕቃዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የአነስተኛ ቢዝነስ አማራጮች እና ትርፋማነታቸው ምርቱን እንዴት ገበያ ላይ ማውጣት እና ማከፋፈል ይቻላል? #የሳሙናማምረት #የቢዝነስሃሳብ #አነስተኛቢዝነስ #የገበያዋጋ #SoapMakingBusiness #Ethiopia #AddisAbaba