Перейти к содержимому

"ትግራይ ከህወሓት በኋላ..." | Pmabiyahemed | GetachewReda | tplf | ኢትዮመልሕቅ | ethio melhik

EBC

0:00 / 0:00

"ትግራይ ከህወሓት በኋላ..." | Pmabiyahemed | GetachewReda | tplf | ኢትዮመልሕቅ | ethio melhik

11 092 просмотра · 14 часов назад
EBC
2,2 млн подписчиков
11 092 просмотра · 14 часов назад
ህወሓት ለትግራይ ህዝብ በአፋ የቆምኩ ነኝ ይበል እንጂ ባለፋት 50 ዓመታት በትግራይ ህዝብ በስሙ በብዙ ሲነገድበት ሰንብቷል።በእነዚህ ጊዜያት የእርዳታ እህል ለጠመንጃ መግዣ አውሎታል። ለውጭ ሀይላት ጎበዛዝትን ቅጥረኛ አድርጎ መላክም መገለጫው ነው። የፌድራል መንግስቱ ለሰላም ሲል ያደረገውን እንቅስቃሴ ቡድኑ ለጦርነት ዝግጅት አውሎታል። ህወሓት ከአዙሪቱ እንዴት ማምለጥ ተሳነው? መንግስት በትግራይ የመልሶ ግንባታ ላይ ምን አቀደ ?ምን እየሰራ ነው? የሚለውን ኢትዮ መልሕቅ ይዳስሳል። #tplf #Ethiopia #EBC #GetachewReda #ethiomelhik #ኢትዮመልሕቅ