የትግራይ ህዝብ ቁስል ሲሽር፡ የባለአደራ አስተዳደሩ እንቅስቃሴ እና የክልሉ ዘላቂ ሰላም | Tigray Peace
EBC
0:00 / 0:00
የትግራይ ህዝብ ቁስል ሲሽር፡ የባለአደራ አስተዳደሩ እንቅስቃሴ እና የክልሉ ዘላቂ ሰላም | Tigray Peace
2 968 просмотров · 8 часов назад
EBC
2,2 млн подписчиков
2 968 просмотров · 8 часов назад
በትግራይ ክልል የተጀመረውን አዲስ የልማት እና የሰላም ምዕራፍ በስፋት እንመለከታለን። አዲሱ ባለአደራ አስተዳደር የወደሙ ተቋማትን ዳግም ለመገንባት፣ መሠረተ ልማቶችን ለመጠገንና የተቋረጡ ማኅበራዊ አገልገሎቶችን ለማስጀመር ሰፋ ያሉ እንቅስቃሴዎችን ጀምሯል። ይህ የተጀመረው የመልሶ ግንባታ ሂደት የትግራይን ሕዝብ የዘመናት ቁስል በማከም እና ሰላምን በማረጋገጥ፣ ክልሉን ወደ ዘላቂ ልማትና ብልጽግና የሚያሸጋግር ትልቅ ርምጃ ነው።
#Tigray #Ethiopia #TigrayPeace #EthiopianNews #TigrayAdministration #RebuildTigray #PeaceInEthiopia