የተሰበረውን ጠገነ - ድንቅ አዲስ ዝማሬ | New Ethiopian Gospel Mezmur 2026
Zema Tsion
0:00 / 0:00
የተሰበረውን ጠገነ - ድንቅ አዲስ ዝማሬ | New Ethiopian Gospel Mezmur 2026
32 449 просмотров · 1 месяц назад
Zema Tsion
4,86 тыс. подписчиков
32 449 просмотров · 1 месяц назад
#የተሰበረውንጠገነ #EthiopianGospel #mezmur2026 የተሰበረውን ጠገነ - ድንቅ አዲስ ዝማሬ
የተሰበረውን ልብ የሚጠግንና ታሪክን የሚቀይር ድንቅ ዝማሬ። "የተሰበረውን ጠገነ" በሚለው በዚህ አዲስ መዝሙር እንደሚባረኩ እናምናለን።
ይህ ዝማሬ እግዚአብሔር በሕይወታችን ስንሰበር እንዴት እንደደረሰልንና በጸጋው እንደጠገነን የሚመሰክር ነው። በአስቴር አበበ "ባየው ባየው" የዜማ ስልትና ስሜት ተቃኝቶ የቀረበ።
“👉 ለተጨማሪ መንፈሳዊ ዝማሬዎች ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ሌሎችን መዝሙሮች እዚህ ያግኙ: [ • እርሱ ይመራኛል - ልብን ደስ የሚያሰኝ አዲስ መንፈሳዊ መዝሙር (H... ]”
• ልብን የሚነኩ እና ተስፋን የሚመልሱ ድንቅ መዝሙሮች
• ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነህ - በሐዘን ውስጥ ላላችሁ ጥልቅ መንፈሳ...