Перейти к содержимому

1 ቆሮ 1፥17 "የክርስቶስም መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም ይላል።"

የሸገር ሀገረ ስብከት ሚዲያ EOTC ShegerDiocese Midea

0:00 / 0:00

1 ቆሮ 1፥17 "የክርስቶስም መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም ይላል።"

47 просмотров · 6 дней назад
የሸገር ሀገረ ስብከት ሚዲያ EOTC ShegerDiocese Midea
224 подписчика
47 просмотров · 6 дней назад
"ክርስቶስ የላከኝ ለማጥመቅ ሳይሆን ወንጌልን እንድሰብክ ነው፥ የክርስቶስም መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።" 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥17። በዚህ ቪዲዮ ላይ የሐዋርያው ጳውሎስን ጥልቅ መልዕክት መነሻ በማድረግ፣ የእውነተኛ ወንጌል አገልግሎት ምንነት እና የመስቀሉን ኃይል እንመለከታለን። የወንጌል ስብከት በሰው ፍልስፍና እና በቃላት ማማር (በቃል ጥበብ) ሳይሆን በመስቀሉ ኃይልና በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ ላይ የተመሰረተ መሆኑን በተለየ እይታ። የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው! ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመከታተል የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ። ቤተሰብ ይሁኑ ይህ ቪዲዮ ለሌሎች ይደርስ ዘንድ ካሰቡ፡ • 👍 ቪዲዮውን Like ያድርጉ። • 💬 አስተያየትዎን በComment ያጋሩን። • 🔗 ለወዳጅ ዘመድዎ Share ያድርጉት። • 🔴 አዲስ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ቻናሉን Subscribe ካላደረጉ አሁኑኑ ያድርጉ! #ወንጌል #የመስቀሉ_ቃል #ቅዱስ_መጽሐፍ #የክርስቶስ_መስቀል #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #የእግዚአብሔር_ቃል #AmharicPreaching #EthiopianOrthodox #1Corinthians117