Перейти к содержимому

እዚህ ምን ታደርጋለህ? |ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma |ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot E.U.C #2026

Halwot Emmanuel Church

0:00 / 0:00

እዚህ ምን ታደርጋለህ? |ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma |ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot E.U.C #2026

5 504 просмотра · 2 дня назад
Halwot Emmanuel Church
351 тыс. подписчиков
5 504 просмотра · 2 дня назад
እዚህ ምን ታደርጋለህ? |ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma |ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot E.U.C #2026 ኤሊያስ እዚህ ምን ትሰራለህ አለው እግዚአብሔር መንፈሱን ሲመጣ አለው። 📜 ዘፍ 21:17 አጋር ተነሺ ብላቴናውን አንሺ ተባለች። ምክንያቱም እግዚአብሔር ሰምቷልና። እስማኤል ቀድሞ በትንቢት ተነግሮለት ነበር... ትርጉሙም እግዚአብሔር ሰምቷል ማለት ነው። እግዚአብሔር በአጋር ህይወት አይቷል ደግሞም ሰምቷል። እግዚአብሔር በእኛ ህይወት ያሰናዳል። ከጎደለብን ነገር ተነስተን የተውነው ነገር እግዚአብሔር እንድናነሳ ይፈልጋል። እግዚአብሔር በቸገረን ነገር አልፎ የነገውን ይናገራል፤ አጀንዳውን ያስታውቀናል።