የዶክተር አብይ አደጋ፣ የራቼ ውሳኔ | ለምን ጦርነቱ እኛን አይወክልም?
Tsinat tube
0:00 / 0:00
የዶክተር አብይ አደጋ፣ የራቼ ውሳኔ | ለምን ጦርነቱ እኛን አይወክልም?
172 просмотра · 6 дней назад
Tsinat tube
165 подписчиков
172 просмотра · 6 дней назад
በዚህ ቪዲዮ ማህበራዊ ሚዲያን ያነጋገሩ ትኩስ እና ትሬዲንግ ጉዳዮች ላይ ሪአክሽን ሰጥተናል!
በዛሬው ቆይታችን፦
🔹 እጅግ ተወዳጁ የአንገት በላይ ቀዶ ጥገና ባለሙያ Dr. Abiy የደረሰበት የመኪና አደጋ እና የማህበራዊ ሚዲያ ውዝግብ
🔹 ዩቲናስ (yutinas) ከራቼ (Rache) ጋር የነበራቸውን ትብብር ማቋረጣቸውን ማስታወቋ እና በሁለቱ መካከል የተፈጠረው ነገር
🔹 በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና በአፈሳ ዙሪያ ወጣቶች እያነሱት ያለው አነጋጋሪ ሀሳብ
🔹 ዮኒ ማኛ (Yoni Magna) በልጅ ዳውድ ላይ የሰጠው አስተያየት እና ሌሎችም አዝናኝና አነጋጋሪ ሐሳቦች ተካተዋል።
አብራችሁን ቆዩ! ሀሳባችሁን በኮሜንት አስቀምጡልን።
#TsinatTube #EthiopianReaction #Trending #DrAbiy #Jutinas #Ethiopia