Esay Shawarma ቀለል ያለ ሸዋርማ
Melegna | መለኛ
0:00 / 0:00
Esay Shawarma ቀለል ያለ ሸዋርማ
9 384 просмотра · 1 г. назад
Melegna | መለኛ
195 тыс. подписчиков
9 384 просмотра · 1 г. назад
ሸዋርማውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
1 የዶሮ መላላጫ
የዶሮ መላላጫው ላይ የሚገኘውን ስብ እና ስር ከውስጡ ማውጣት
ዶሮውን ለመቀመም ፡
2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
1 የቡና ማንኪያ ጨው
1 የቡና ማንኪያ ሮዝሜሪ
1 የቡና ማንኪያ ላም ተደርጎ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
ወይም ከዚህ በፊት ያሳየናችሁን የነጭ ሽንኩርት ዱቄት መጠቀም
1 የሾርባ ማንኪያ እርጎ
ንፁህ እርጎ በቤት ውስጥ ማዘጋጀት ለምትፈልጉ ከዚህ በፊት በገፃችን አሳይተናል
ከላይ በተዘረዘሩት ግብዓቶች ብቻ ከቀመማችሁት በቂ ነው ተጨማሪ ጠዓም እና ቃና እንዲኖረው ከፈለጋችሁ ደግሞ
ግማሽ የቡና ማንኪያ ሮዝሜሪ
ግማሽ የቡና ማንኪያ ቀረፋ
የሀበሻዊ ጠዓም እንዲኖረው ከፈለጋችሁ 1 ቁንጥር ኮረሪማ
ዶሮ ትንሽ ቃጠል እንዲያደርግ ከፈለጋችሁ ትንሽ ሚጥሚጣ መጨመር
የማባያ ስልሱን እና ሸዋርማው ላይ የምትጨምሩትን ስልስ ለማዘጋጀት
2 የሾርባ ማንኪያ ማዮኔዝ
1 የሾርባ ማንኪያ እርጎ
1 የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ
ግማሽ የቡና ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ
ጣፋጭ እንዲሆን እና አሲዱን ለማስተካከል 1 ቁንጥር ስኳር
ሽንኩርቱን ለመቀመም
2 ራስ ሺሪ ሚሪ የተከተፈ ሽንኩርት
ግማሽ ፍሬ የሎሚ ጭማቂ
1 ቁንጥር ጨው
ግማሽ የቡና ማንኪያ ሽርክት በርበሬ
1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
ማባያ
የድንች ጥብስ
ሰላጣ