Live🔴 /ዛሬ እስጢፋኖስ ነው/ከመስቀል አደባባይ ከቅዱስ እስጢፋኖስ //ቀጥታ //የማለዳ ጉባኤ
ፋሲካ ሚዲያ Fasika Media
0:00 / 0:00
Live🔴 /ዛሬ እስጢፋኖስ ነው/ከመስቀል አደባባይ ከቅዱስ እስጢፋኖስ //ቀጥታ //የማለዳ ጉባኤ
152 просмотра · Трансляция закончилась 10 дн. назад
ፋሲካ ሚዲያ Fasika Media
97 подписчиков
152 просмотра · Трансляция закончилась 10 дн. назад
Live🔴 /ዛሬ እስጢፋኖስ ነው/ከመስቀል አደባባይ ከቅዱስ እስጢፋኖስ //ቀጥታ //የማለዳ ጉባኤ
ዛሬ በኢትዮጵያ የመስቀል በዓል ነው የማለዳውን ሰአት በእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ተገኝተን ከአውደምህረት የሚተላለፈውን መርሀግብር ወደናንተ እናደርሳለን
#መስቀል #ደመራ #eotc
እንኳን ወደ ፋሲካ ሚዲያ በሰላም መጡ!
“ፋሲካ ሚዲያ — ከጨለማ ወደ ብርሃን!”
ፋሲካ ሚዲያ ከተለያዩ ታሪካዊ ቅዱሳን ገዳማትና አድባራት የሚከናወኑ መንፈሳዊ መርሃ-ግብሮችን፣ የወንጌል ስብከቶችንና ልብን የሚያሳርፉ ምስጋናዎችን በቀጥታ ስርጭት (Live Stream) ወደ እርስዎ ቤት የሚያደርስ መንፈሳዊ ሰርጥ ነው።
በተለይ በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ምዕመናን የቅዱሳን ቦታዎችን ረድኤትና ድባብ በምስልና በድምፅ ጥራት በማቅረብ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ እንተጋለን።
ርቀት ሳይበግረው የገዳማቱን በረከት ከቤትዎ ሆነው ይሳተፉ ዘንድ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
“የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤” (ቆላስይስ 3:16)
#SUBSCRIBE
#LIKE
#eotc #eotcmk #fasicamedia