Перейти к содержимому

የፀሎት ጊዜ ከወንጌላዊት ገነት ጋር // PRAYER TIME | |Evangelist Genet

የክርስቲያን እናቶች ሚዲያ

0:00 / 0:00

የፀሎት ጊዜ ከወንጌላዊት ገነት ጋር // PRAYER TIME | |Evangelist Genet

696 просмотров · 1 г. назад
የክርስቲያን እናቶች ሚዲያ
1,48 тыс. подписчиков
696 просмотров · 1 г. назад
ይህ ሚዲያ የተከፈተው ክርስቲያን እናቶች በያሉበት ሆነው በonline በመሰባሰብ አብረን ስለ ትውልድ ስለ ምድር ስለ ትዳር ስለ ቤተሰብ እና ስለ ቤተክርስቲያን እንድንፀልይ እና መንፈሳዊ ምክክሮችን እንደ እግዚአብሔር ቃል ለመመካከር እና ልዩ ልዩ የህይወት ምስክርነቶችን በመመስከር ወንጌልን ለአለም ማድረስ ነው። በቴሌግራም ቻናላችን ዘወትር ለሊት ከ 9:00- 11:00 እና ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 4:00-600 ሰሀት እናቶች አብረን እየፀለይን እንገኛለን አብራችሁን መፀለይ ለምትፈልጉ የቴሌግራም ሊንካችንን እናስቀምጣለን እሱን በመንካት join ብላችሁ አብራችሁን ስለ ትውልድ እንድትፀልዩ እናበረታታለን ሻሎም ቴሌግራም t.me/chrstianmamis ፌስቡክ፤ https://www.facebook.com/share/g/18js... #preachingthegospel #preaching #prophet #prayer