እንዳይሻገር የፈለጋችሁት ምንድነው? |የቃል እና የፀሎት ጊዜ ከነብይ ሔኖክ ግርማ ጋር |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2026
JPS TV WORLD WIDE
0:00 / 0:00
እንዳይሻገር የፈለጋችሁት ምንድነው? |የቃል እና የፀሎት ጊዜ ከነብይ ሔኖክ ግርማ ጋር |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2026
2 031 просмотр · 15 часов назад
JPS TV WORLD WIDE
507 тыс. подписчиков
2 031 просмотр · 15 часов назад
"ትወጣላችሁ" | ድንቅ የቃል እና ትንቢታዊ ፀሎት ጊዜ ከነብይ ሔኖክ ግርማ ጋር
ሰላም እና ፍቅር ለእናንተ ይሁን! በዚህ ቪድዮ ላይ እግዚአብሔር አምላክ ከማንኛውም የጠላት እሰራት፣ ከጨለማ ቁራኝነት፣ ከኢኮኖሚና ከህይወት ውደቀት ውስጥ በኃይሉና በደጉ እጁ እንደሚያወጣችሁ የሚያበስር ድንቅ የትንቢት ቃል እና የፀሎት ጊዜ ከነብይ ሔኖክ ግርማ ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ቪድዮውን ተመልከተው ይባረኩበት፤ ለሌሎችም የመውጣት፣ የነፃነት እና የተስፋ መልእክት እንዲሆን Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ ወንጌልን ያበስሩ!
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
(Jesus Prophetic Spirit Church)
🔔 ለበለጠ መንፈሳዊ ቪድዮዎች ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ፦
/ @prophethenokgirma
Hashtags:
#ProphetHenokGirma #ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide #JesusPropheticSpiritChurch #Tewetalachihu #EthiopianProtestant #PropheticWord #የእግዚአብሔርቃል #Sermon #Deliverance #የስብከትጊዜ
#ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን