ይቅርታ መጠየቅ አለበት! ተጨማሪ 1 ቪዲዮ ቢሰራብኝ ራሱን ገሃነም ያገኘዋል!" | ማስተር ሃሰን ሞሚን በጌታቸው መለሰ ላይ የሰነዘረው በቁጣ የተሞላ ምላሽ!
Dimket Tour - ድምቀት ቱር
0:00 / 0:00
ይቅርታ መጠየቅ አለበት! ተጨማሪ 1 ቪዲዮ ቢሰራብኝ ራሱን ገሃነም ያገኘዋል!" | ማስተር ሃሰን ሞሚን በጌታቸው መለሰ ላይ የሰነዘረው በቁጣ የተሞላ ምላሽ!
615 просмотров · 13 дней назад
Dimket Tour - ድምቀት ቱር
6,72 тыс. подписчиков
615 просмотров · 13 дней назад
በኢቲኤፍሲ3 (ETFC3) የፍልሚያ ውድድር ዙሪያ በአትሌት ማስተር ሃሰን ሞሚን እና በውድድር አዘጋጁ ጌታቸው መለሰ መካከል ያለው ውጥረት ተባብሷል። ማስተር ሃሰን በዲኑ (ሃይማኖቱ) ህግ መሰረት ሪንግ ገብቶ መደባደብ ሃራም መሆኑን ከኡለማዎች ተረድቶ ውድድሩን መተው ማስታወቁንና ስሜታዊ ሆኖ ለተናገረው ነገር ይቅርታ መጠየቁን ገልጿል። ሆኖም ከአዘጋጁ ጌታቸው መለሰ በኩል የተሰጠው ምላሽ እሱን እና መላውን የአፋር ህዝብ ያነሰሰ፣ ክብር የሚነካ እና ሃላፊነት የጎደለው ነው ሲል ከሷል።
ጌታቸው ይቅርታ እንዲጠይቅ የጠየቀው ማስተር ሃሰን፣ ይህ ካልሆነ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ እና ጠንካራ ምላሽ እንደሚሰጥ አስጠንቅቋል። ሙሉ መረጃውን በቪዲዮው ይከታተሉ።
Tensions have escalated between martial artist Master Hassan Momin and promoter Getachew Melese regarding the ETFC3 event. Master Hassan announced his withdrawal after learning from religious leaders (Ulemas) that fighting in a ring is Haram in Islam, subsequently apologizing for his initial emotional remarks. However, he accuses Getachew Melese of posting degrading content that disrespects both him and the entire Afar community. Hassan demands an official apology, warning of potential legal and serious consequences if Getachew continues to release targeted content. Watch the video for full details.
#trending #trendingshorts #trendingvideo #trendingreels #trendingnow #trendingvideos #trendingnews #trendingcontent #viral #viralvideo #viralshorts #viralshort #viralreels #viralvideos #viralnews #viralnewstoday
#ETFC3 #MasterHassanMomin #GetachewMelese #Afar #EthiopianMMA #ETFC #EthiopianSports #EthiopianNews #AfarPeople #ViralEthiopia