ቀላል የሳላድአሰራር | Easy salad | step by step |
maki's kuchina | ማኪስ ኩሽና | и designer peri_ዲዛይነር ፔሪ
0:00 / 0:00
ቀላል የሳላድአሰራር | Easy salad | step by step |
156 просмотров · 7 месяцев назад
maki's kuchina | ማኪስ ኩሽና | и designer peri_ዲዛይነር ፔሪ
156 просмотров · 7 месяцев назад
nቀላሉ ቤታችን ውስጥ ባሉን ነገሮች /ግብአቶች /ጥፍጥ የሓለ የአትክልት ሳላድ አብረን እንስራ።
የሚያስፈልጉን ግብአቶች;-
*ለሰላጣ የሚሆን በጣም ያልበሰለ 2 ፍሬ ቲማቲም
*1ፍሬ ቀይ ሽንኩርት
*2ፍሬ ቀይስር /የተቀቀለ/
*4ፍሬ ድንች /የተቀቀለ/
*2ፍሬ ካሮት
*2ፍሬ ሎሚ
*1ፍሬ ሙዝ
*2ፍሬ ቃሪያ
*አኩሪያተር 1 የታሸገ /ሶሲ/
*3ፍሬ ነጭ ሽንኩርት የተላጠ
*ዘይት በመጠኑ
*ጨው በመጠኑ
እነዚህን ግብዐቶች በማድረግ አብረን ይሄን ጣፋጭ ሳላድ እንሰራለን።
ቻናሌን like,shsre,comment,subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።እንዲሁም ሌሎች እንድሰራ ምትፈልጉትን የምግብ አይነት meantion አርጉኝ።እወዳችኋለሁ አመሰግናለሁ
እንደኔ ማነው የራበው🤷♀️🤷♀️
Night at the Dance Hall by Twin Musicom is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. https://creativecommons.org/licenses/...
Source: http://www.twinmusicom.org/song/309/n...
Artist: http://www.twinmusicom.org
#habeshafood #ethiopianfood #maki'skuchina #howtocook