በደቂቃዎች ውስጥ የሚደርስ ልዩ የዕንቁላል ፍርፍር አሰራር
maki's kuchina | ማኪስ ኩሽና | и designer peri_ዲዛይነር ፔሪ
0:00 / 0:00
በደቂቃዎች ውስጥ የሚደርስ ልዩ የዕንቁላል ፍርፍር አሰራር
118 просмотров · 5 месяцев назад
maki's kuchina | ማኪስ ኩሽና | и designer peri_ዲዛይነር ፔሪ
118 просмотров · 5 месяцев назад
ቁርስዎን ልዩ የሚያደርግና የሚጣፍጥ የዕንቁላል ፍርፍር አሰራር! 🇪🇹
በዛሬው ቪዲዮዬ እጅግ በጣም የሚወደደውን የዕንቁላል በበርበሬ ኩሌት ፍርፍር አሰራር ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። ይህ አሰራር ከወትሮው ለየት የሚያደርገው በበርበሬና በቅመማ ቅመም ተቁላልቶ የሚሰራ በመሆኑ ልዩ ጣዕም አለው። ለቤተሰብም ሆነ ለእንግዳ የሚሆን ፈጣንና ምርጥ የቁርስ አማራጭ ነው።
የተጠቀምኳቸው ግብዓቶች፦
እንቁላል
በርበሬ
የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
ዘይት
ነጭ ሽንኩርትና
ጨው
ቪዲዮውን ከወደዱት Like ማድረግና ለሌሎች እንዲደርስ Share ማድረግ እንዳይረሱ! አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ ደግሞ Subscribe በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ።
Night at the Dance Hall by Twin Musicom is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. https://creativecommons.org/licenses/...
Source: http://www.twinmusicom.org/song/309/n...
Artist: http://www.twinmusicom.org
#maki 'skuchina #howtocook #easywaytocook #in5minits #habeshacooking #ethiopiancooking#የዕንቁላልፍርፍር #የኢትዮጵያምግብ #የቁርስአሰራር #ባህላዊምግብ #EthiopianFood #HabeshaFood #EnqulaleFirfir #CookingTutorial #EthiopianCuisine #HealthyBreakfast