አጅሩሚያ ኢእራብ እና ማብራሪያ |ክፍል 3| በሸይኽ ሙሓመድአሚን አደም|
Daewa TV
0:00 / 0:00
አጅሩሚያ ኢእራብ እና ማብራሪያ |ክፍል 3| በሸይኽ ሙሓመድአሚን አደም|
640 просмотров · 2 дня назад
Daewa TV
32,4 тыс. подписчиков
640 просмотров · 2 дня назад
በዳዕዋ ቲቪ ወደ እናንተ በሚደርሰው በዚህ ልዩ እና ተከታታይ የትምህርት ፕሮግራም፣ ታዋቂውን የአረብኛ ሰዋሰው (ነህው) መማሪያ የሆነውን "አል-አጁሩሚያ" (Al-Ajurrumiyya) ኪታብን በጥልቀት እንመረምራለን። ይህ ፕሮግራም ቋንቋውን ከስሩ ለመረዳት ለሚፈልጉ ሁሉ የተዘጋጀ ሲሆን፣ መትኑን ከማብራራት (ታዕሊቅ) ጀምሮ እስከ ዓረፍተ ነገር ትንተና (ኢዕራብ) ድረስ ያለውን አጠቃላይ የትምህርት አሰጣጥ ዘዴ ያካተተ ነው።
Youtube: / @daewatv1
facebook: / daewa.tv
Instagram: / daewatv1
Telegram: https://t.me/daewa_tv
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ