Перейти к содержимому

ሥርዓተ ሢመተ ዲቁና

EOTC Cologne St.Michael ኮሎኝ ቅዱስ ሚካኤል AEOKD Germany

0:00 / 0:00

ሥርዓተ ሢመተ ዲቁና

667 просмотров · 2 недели назад
EOTC Cologne St.Michael ኮሎኝ ቅዱስ ሚካኤል AEOKD Germany
716 подписчиков
667 просмотров · 2 недели назад
በጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት በኮለን/ቦን ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን። በጀርመን ተወልደው ለአደጉ ሦስት የአብነት ተማሪዎች በአገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ የዲቁና ማእረግ ተሰጠ። ሥርዓተ ሢመተ ዲቁና (የዲቁና ማዕረግ አሰጣጥ ሥርዓት) በዕለተ ሢመት በኤጲስ ቆጶስ አንብሮተ እጅ (እጅን በመጫን) የሚፈጸም ቅዱስ የአገልግሎት ሥርዓት ነው፡፡ አንብሮተ እጅ (እጅ መጫን): ዲያቆን የሚሾመው በኤጲስ ቆጶስ (በዕለቱ ጳጳስ) ብቻ በአንብሮተ እጅ ይሾማል። ለእለቱም የተመረጠውን ጸሎት ዲያቆናት ሲሾሙ ቀሳውስትና ሌሎች ዲያቆናት ከኤጲስ ቆጶሱ ጋር በመሆን አብረው ይጸልያሉ፡፡ ተሿሚዎች የቤተ ክርስቲያንን ዶግማ፣ ቀኖና እና ሥርዓት የሚያውቁ፣ ከቂም በቀል የራቁና ለአገልግሎት የተጉ መሆናቸው ተመሥክሮላቸው ይሾማሉ። መስከረም ፲ ቀን ፳፻፲፱ Sebptember 20/2026